ኢትዮጵያ

From Wikimedia Commons, the free media repository
(Redirected from Ethiopia)
Jump to: navigation, search
አማርኛ: ኢትዮጵያ በኣፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ድሮ አቢሲኒያ በሚል መጠሪያ ትታወቅ ነበር። በአፍሪካ ነፃነታቸውን ጠብቀው ለመኖር ከቻሉ ሁለት አገሮች አንዷ ነች። የታሪክ ሊቃውንት ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከግሪክ መወረሱን እና ትርጕሙም «በፀሓይ የከሰለ ገጽ» ማለት እንደሆነ ይገልጻሉ። ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ግን ይህን አይቀበሉትም። ስያሜው የአክሱም መሥራች ከነበረው «ኢትዮጲስ» እንደተገኘ፤ እርሱም የኩሽ ልጅ፣ (የካም የልጅ-ልጅ፣ የኖህ የልጅ-ልጅ-ልጅ) እንደነበር ይተርካሉ።

Contents

[edit] Insignia

[edit] Cities and Places

[edit] Geography

[edit] Emperors

see Category:Negusä Nägäst

Personal tools
Namespaces
Variants
Actions
Navigation
Participate
Toolbox
In Wikipedia