File:ኩሱፍ.biniyam mohammed.jpg

From Wikimedia Commons, the free media repository
Jump to navigation Jump to search

Original file(717 × 1,015 pixels, file size: 145 KB, MIME type: image/jpeg)

Captions

Captions

Add a one-line explanation of what this file represents

Summary[edit]

Description
English: كُسُوف ( ኩሱፍ ወይም ኹሱፍ (ክፍል 1

ዛሬ አንድን ነገር ተመለከትኩኝ በዝህ ነገር ለይ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ የተወሰነን ልፅፍላቹህ ወደድኩኝ እርሱም ስለ ኩሱፍ ይሆናል (ሰኔ 14) ይከሰታል ብለው የሚናገሩ አልሉ ነገር ግን ጉዳያችን ከወሬው ሳይሆን ከክስተቱ ይሆናል (ይከሰታል ወይም አይከሰትም ማለቴም አይደለም)። በአላህ ስም እግበጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 4፥86 *”አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነው”*፡፡ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ حَسِيبًا 2፥115 *ምሥራቁም ምዕራቡም የአላህ ነው፥ ፊቶቻችሁን ወደ የትም ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ነው፡፡ አላህ ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና*፡፡ وَلِلَّهِ الْمَشْرِقُ وَالْمَغْرِبُ ۚ فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ وَاسِعٌ عَلِيمٌ 2፥110 *”አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው”*፡፡ إِنَّ اللَّهَ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

#ኩሱፍ (ኹሱፍ) كُسُوف ( ecliptic) ማለት  የፀሃይ ወይም የጨረቃ ግርዶሽ ወይንም በክፊል ብርሀናቸው በመጋረድ ወደ ጥቁርነት ሲቀየር ኩሱፍ ይባላል።
#ኩሱፍ_የሚከሰትበት_ምክኛቱ  አላህ (ሱ,ወ) ይህንን የሚያደርገው ባሮቹ ወደሱ እዲመለሱ ለማስፈራራት የሚያደርገው ነገር ነው 

ነብዩﷺ ፀሀይ እና ጨረቃ ከአላህ ታምራቶች ናቸው ለአንድ ሰው መፈጠር ወይም ህይወት ማለፍ የሚጋረዱ አይደሉም:: ከአቢ መስዑድ አል-አንሷሪይ በተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- ‹‹ፀሀይና ጨረቃ ከአላህ የችሎታው መገለጫ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ናቸው፡፡ ባሪያዎቹንም በነሱ ሰበብ (ቅጣቱን) ያስፈራራበታል፡፡ ለማንም ሰው ሞት የሚጋረዱም አይደሉም፡፡ የኾነ ነገር በነሱ ላይ ካያችሁ፡ ቶሎ ብላችሁ ስገዱና አላህም በናንተ ላይ ያለውን እንዲያነሳላችሁ ለምኑት›› (ሙስሊም 911)፡፡

ኩሱፍ በተከሰተ ግዜ ኢስቲግፋር በማብዛት አላህ ቁጣውን ያነሳልንና በራሕመቱ ያዝንልን ዘንድ የሚሰገድ የሶላት አይነት ‹‹ሶላት አል-ኩስፍ›› ወይም ‹‹ሶላት አል-ኹሱፍ›› ተብሎ ይጠራል፡፡

  1. ሰላት አል_ኩሱፍ_ሁክም፦ሰላተል ኩሱፍ ሁኩሙ (ዋጅብ) /ግዴታ ነው።

አቡ አዋና የሚባሉ አሊም በሶሂሀቸው በኪታባቸው እደገለፁት ከአቡ ሀኒፍም እደተወራው ኢማሙ ማሊክ ደግሞ ሁኩሞ ግዴታ ናት የሚል አቋም አላቸው::"

ኢብኑል ቀዩም ረሂመሁ አላህ  ዋጅብ ናት የሚለውን አጠናክረዋል። 

ኢብኑ ኡሰይሚም ይህንኑ ደግፈዋል ይህንን የደገፉ እና ኡለማወች ዋጅብ ነው ያሉበት:-ነብዩﷺ አዘዋል ደግጠው ወተዋል ለባሮች ማስፈራሪያ መሆኑንም ገልፀዋል እና። (ቡኻሪይ 1044፣ ሙስሊም 901፣ ሙወጠእ ኢማሙ ማሊክ)፡፡

  1. የመስገጃው_ወቅት(ግዜው) ፦ የሰላተል ኩሱፍ የመስገጃው ወቅት መቸ ነው ፀሀይም ይሁን ጨረቃ ከተጋረዱበት አንስቶ እስከሚገለፁ ነው።

ነብዩﷺ የዚህ አይነት ነገር ተከስቶ ያያችሁ ጊዜ እስከሚገለፅ ድረስ ስገዱ ብለዋል ። (ቡኻሪና ሙስሊም)

  1. እንሻአላህ ሰላቱል ኹሱል አሰጋገድ እና የሚቀሩ ምዕራፎችን በሚል በክፍል ሁለት እንገናኝ እስከዛው ወሰላሙ አለይኩም።
📝Bini Biniyam
Date
Source Own work
Author Biniyam Mohammed

Licensing[edit]

I, the copyright holder of this work, hereby publish it under the following license:
w:en:Creative Commons
attribution share alike
This file is licensed under the Creative Commons Attribution-Share Alike 4.0 International license.
You are free:
  • to share – to copy, distribute and transmit the work
  • to remix – to adapt the work
Under the following conditions:
  • attribution – You must give appropriate credit, provide a link to the license, and indicate if changes were made. You may do so in any reasonable manner, but not in any way that suggests the licensor endorses you or your use.
  • share alike – If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same or compatible license as the original.

File history

Click on a date/time to view the file as it appeared at that time.

Date/TimeThumbnailDimensionsUserComment
current07:58, 16 June 2020Thumbnail for version as of 07:58, 16 June 2020717 × 1,015 (145 KB)Biniyam Mohammed (talk | contribs)Uploaded own work with UploadWizard

There are no pages that use this file.

Metadata